BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች / Связь игры на Андроид

BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

NEFS

በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥናት, ጥያቄና መልስ.Amharic Библии викторины приложение (эфиопская)

Категория: Связь

Требуется версия андроид: 4.0.3 или более поздняя

Установок: 5 000–10 000

Для возраста: 3+ лет

BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች скриншот 0BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች скриншот 1BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች скриншот 2BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች скриншот 3BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች скриншот 4BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች скриншот 5BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች скриншот 6BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች скриншот 7
Показать все скриншоты

---- መጽሃፍ ቅዱስ ጥናት -----

>>> የትም ሆነው በስልክዎ በአለም ዙሪያ የሚገኙ የተለያየ አመለካከት ካላቸው መጽሃፍ ቅዱስ ተከታዮች ጋር የሚወያዩበት
>>> የተለያዩ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ርዕሶች በእኛ የተመረጡ በየቀኑ ይለቀቃሉ, በነዚህ ርዕሶች ላይ የሃይማኖትና የዘርን ልዩነት በመተው የጋራ የሚያደርገንና በምናምንበት መፅሃፍ ቅዱስ ላይ በመመርኮዝ በፍቅር ለመወያየት እናም ለማጥናት
>>> ለፍጥነትና ብር እንዲቆጥብ መጽሃፍ ቅዱስ ጥናት የተዘጋጀው በጣም ቀለል ብሎ በፅሁፍ ብቻ ነው

  ---- ---- ጥያቄና መልስ

>>> ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን የያዝ ነው.
>>> እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል.
>>> ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ ይረዳዎታል.


          ---- ---- የዕለቱ ጥቅስ
>>> በየዕለቱ የመጽሃፍ ቅዱስ ጥቅሶችን እንለቃለን


          ---- ---- በመጨረሻም
>>> እኛም ሰዎች ነንና ስህተት እንሰራለን, ስህተት ሆኖ የማይስተካከል የለም ይህንን በመረዳት ያጋጠመዎትን ነገር ወይም ስህተት ነው ብለው የሚያስቡትን ሁሉ በ ፌስ ቡክ አድራሻትን ቢልኩልን በደስታ ለመቀበል ዝግጁ ነን
>>> ተባረኩልን! መልካም እና የደስታ ቀን ይሁንሎት.

-------------
Что нового?

V 3.1.5
------- በአንዳንድ ስልኮች መፅሃፍ ቅዱስ ጥናት ላይ ያለመግባት ችግር ተስተካክሏል
------- ጥያቀዎች ላይ ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ተስተካክሏል
------- ዉይይት ላይ መልዕክት በሌለበት notification ይመጣ ነበር አሁን ተስተካክሏል
------- የዕለቱ ጥቅስ ረጅም ጽሁፎችን አያሳይም ነበር ተስተካክሏል
------- እናም ሌሎች ....
-------------
Метки: Библия, Викторина, Приложение

Раскрыть все описание
(откроются в новом окне)
www.apk4funfree.net → Скачать
*Загрузка начнется автоматически. Можно скачать на компьютер или телефон.
www.apk16.com → Скачать
*Загрузка начнется автоматически. Можно скачать на компьютер или телефон.
apkpure.com → Скачать
*Загрузка начнется автоматически. Можно скачать на компьютер или телефон.
apk-dl.com → Скачать
*Загрузка начнется автоматически. Можно скачать на компьютер или телефон.
androidappsapk.co → Скачать
*Нужно будет выбрать версию и нажать кнопку скачки. Можно скачать на компьютер или телефон.
play.google.com → Скачать
*Скачать с гугл плей. Можно скачать на телефон.
Оставьте отзыв или коммент, пожалуйста!
Показать все комменты
Имя:Ваш отзыв: Отправить отзыв!

Похожие игры